«ዜጎቻችንን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም።» አደል አልጁቤር

«ዜጎቻችንን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም።» አደል አልጁቤር

On

የሳዑዲው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ‘አዲል አል ጁበይር’ ሃገራቸው በጋዜጠኛ ጃማል ካሾግጂ ግድያ ወንጀል የተጠረጠሩ ዜጎቿን ለቱርክ አሳልፋ እንደማትሰጥ አስታወቁ። አደል አል ጁቤር «ዜጎቻችንን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም።» ሲሉ ተደምጠዋል። ከአንድ ሳምንት በፊት የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን ተጠርጣሪዎቹን ይሰጡን ብለው የጠየቁ ሲሆን፤ አንድ…

በአፍሪካ ብስክሌት ዋንጫ ኢትዮጵያውያን የብርና የነሀስ ሜዳሊያ አገኙ

በአፍሪካ ብስክሌት ዋንጫ ኢትዮጵያውያን የብርና የነሀስ ሜዳሊያ አገኙ

On

በኤርትራ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ብስክሌት ዋንጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን የብስክሌት ተወዳዳሪዎች የብርና የነሀስ ሜዳሊያዎች አስመዘገቡ። በአስመራ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ የብስክሌት ዋንጫ ውድድር በተለያዩ ደረጃዎች ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች ሶስት የነሀስና ሶስት የብር ሜዳሊያዎችን ማስመዝገብ ችለዋል። በትናንትናው ዕለት በተካሄደው የክሮኖሜትር የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያ የሶስተኛ ደረጃን በመያዝ…

የአፍሪካ ህብረት ሰንደቅ ዓላማ ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ጋር ሊውለበለብ ነው

የአፍሪካ ህብረት ሰንደቅ ዓላማ ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ጋር ሊውለበለብ ነው

On

የአፍሪካ ህብረት ሰንደቅ ዓላማ ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ጋር እንዲውለበለብና መዝሙሩም እንዲዘመር የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ በመዘጋጀት ላይ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም እንደገለፁት የአፍሪካ ሕብረት 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በደቡብ አፍሪካ ሲከበር አባል አገራቱ የአፍሪካ ህብረትን ሰንደቅ…

‹‹ለውጡን የጀመርነው የግድ አስፈላጊ ስለሆነ ነው፡፡»

‹‹ለውጡን የጀመርነው የግድ አስፈላጊ ስለሆነ ነው፡፡»

On

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በአፍሪካ ኅብረት ልዩ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር ሁሉን አቀፍ ለውጥና ማሻሻያዎች ማካሄድ ያስፈለገው ማሻሻያን ለመጀመር ሳይሆን የግድ አስፈላጊ ስለሆነ ነው ብለዋል። የፓን አፍሪካን ራዕይን በማስታወስ የአፍሪካ መሪዎች የተለዋዋጩ ሉላዊ ዘመንን ፈተናዎች ለመቋቋም ከተናጠል እንቅስቃሴ ይልቅ በጋራ እንዲሰለፉ…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አቶ ኡሞድ ኡጁሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾመ

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አቶ ኡሞድ ኡጁሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾመ

On

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ አቶ ኡሞድ ኡጁሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንኳይ ጆክን ደግሞ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾመ፡፡ ምክር ቤቱ አዲስ ርዕሰ መስተዳድር እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የሾመው የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉዋክ ቱት እና ምክትላቸው…

በ ጠ/ሚ አብይ አህመድ የተቋቋመው ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ስለቀጣይ ሂደቶች ማብራሪያ አቀረበ

በ ጠ/ሚ አብይ አህመድ የተቋቋመው ኮሚቴ በዛሬው ዕለት ስለቀጣይ ሂደቶች ማብራሪያ አቀረበ

On

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ፣ የአዲስ አበባ መጅሊስ ፕሬዝደንት ከስራ መታገዳቸው ለተጀመረው የእርቅና የሰላም ጉዞ የማይበጅ መሆኑን ተናገረ፡፡ ኮሚቴው ዛሬ አጠቃላይ የስራ አፈፃፀሙን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውም ልዩ ልዩ ንዑሳን ኮሚቴዎችን ማቋቋሙንና ሀላፊነት መስጠቱን ተናግሯል፡፡ ወቅታዊ ችግሮችንና ቀውሶችን ለመፍታት በቂ ጥረት…

የቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዲ ተጨማሪ 14 ቀናት ተቀጠረ

የቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዲ ተጨማሪ 14 ቀናት ተቀጠረ

On

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ ሙሀመድ ኡመር ላይ ለሚያደርገው ምርመራ ፖሊስ የጠየቀው ተጨማሪ ቀን ተፈቀደለት፡፡ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ለዛሬ ቀጠሮ የያዘለትን የአቶ አብዲ ጉዳይ ተመልክቶ እና ከወንጀሉ ክብደትና ውስብስብነት አንፃር ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀናት…

ኢትዮጵያ የባህር ሀይል ለማቋቋም እንቅስቃሴ ጀምራለች፡

ኢትዮጵያ የባህር ሀይል ለማቋቋም እንቅስቃሴ ጀምራለች፡

On

ባህር ሃይሉን እንደገና ለማዋቀር አደረጃጀቱና አቋሙን ለመወሰን እየተሰራ መሆኑን የተናገሩት የጦር ሀይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ናቸው፡፡ ጄኔራል ብርሃኑ የባህር ሀይሉ እንደገና የመዋቀሩን አስፈላጊነት አብራርተውል፡፡ የኢትዮጵያ ጥቅም የሚመላለስባቸው የቀይ ባህርና የህንድ ውቅያኖስ ከ60 ኪሎ ሜትር ቅርበት ላይ የሚገኙ በመሆናቸው፣ በባህሩ…

ሳዑዲ ዓረቢያ የመጀመሪያውን የኒውክሌር ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታ አስጀመረች

ሳዑዲ ዓረቢያ የመጀመሪያውን የኒውክሌር ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታ አስጀመረች

On

የሳዑዲ ዓረቢያው አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ሀገሪቱ የኒውክሌር ባለቤት እንድትሆን የሚያስችላትንና የመጀመሪያውን የኒውክሌር ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታ ስራ አስጀመረ። ቢን ሰልማን በትናንትናው ዕለት ሰባት የሚሆኑ ፕሮጀክቶችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ከተማ በሆነችው በንጉስ አብዳላዚዝ መርቀው ከፍተዋል። ፕሮጀክቶቹም የታዳሽ ሀይል፣ የአቶሚክ ሀይል፣ የውሃ ጫዋማነት የሚቀንስ፣…

የጀማል ኻሹቅጂ ህልፈት እና መዘዙ

የጀማል ኻሹቅጂ ህልፈት እና መዘዙ

On

ለሀገሩ ሳዑዲ ዓረቢያ እና ለንጉሳዊያኑ ቤተሰብ እውነተኛ ታማኝ የነበረ አንድ ታዋቂ ግለሰብ ከሁለት ሳምንታት በፊት የጋብቻ ጉዳዮችን ለመጨራረስ በቱርክ ኢንስታንቡል የሳዑዲ ቆንስላ ቀጠሮ ነበረውና ወደዚያው አቀና። ወደ ኢምባሲው ያመራው የቀድሞ ባለቤቱን የፍቺ ጉዳይ ለመዝጋት እና አዲሷን ቱርካዊት እጮኛውን አስከትሎ ነበር። ግና ቀልጣፋ…