«ዜጎቻችንን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም።» አደል አልጁቤር

«ዜጎቻችንን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም።» አደል አልጁቤር

On

የሳዑዲው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ‘አዲል አል ጁበይር’ ሃገራቸው በጋዜጠኛ ጃማል ካሾግጂ ግድያ ወንጀል የተጠረጠሩ ዜጎቿን ለቱርክ አሳልፋ እንደማትሰጥ አስታወቁ። አደል አል ጁቤር «ዜጎቻችንን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም።» ሲሉ ተደምጠዋል። ከአንድ ሳምንት በፊት የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን ተጠርጣሪዎቹን ይሰጡን ብለው የጠየቁ ሲሆን፤ አንድ…

ሳዑዲ ዓረቢያ የመጀመሪያውን የኒውክሌር ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታ አስጀመረች

ሳዑዲ ዓረቢያ የመጀመሪያውን የኒውክሌር ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታ አስጀመረች

On

የሳዑዲ ዓረቢያው አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ሀገሪቱ የኒውክሌር ባለቤት እንድትሆን የሚያስችላትንና የመጀመሪያውን የኒውክሌር ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታ ስራ አስጀመረ። ቢን ሰልማን በትናንትናው ዕለት ሰባት የሚሆኑ ፕሮጀክቶችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ከተማ በሆነችው በንጉስ አብዳላዚዝ መርቀው ከፍተዋል። ፕሮጀክቶቹም የታዳሽ ሀይል፣ የአቶሚክ ሀይል፣ የውሃ ጫዋማነት የሚቀንስ፣…

የጀማል ኻሹቅጂ ህልፈት እና መዘዙ

የጀማል ኻሹቅጂ ህልፈት እና መዘዙ

On

ለሀገሩ ሳዑዲ ዓረቢያ እና ለንጉሳዊያኑ ቤተሰብ እውነተኛ ታማኝ የነበረ አንድ ታዋቂ ግለሰብ ከሁለት ሳምንታት በፊት የጋብቻ ጉዳዮችን ለመጨራረስ በቱርክ ኢንስታንቡል የሳዑዲ ቆንስላ ቀጠሮ ነበረውና ወደዚያው አቀና። ወደ ኢምባሲው ያመራው የቀድሞ ባለቤቱን የፍቺ ጉዳይ ለመዝጋት እና አዲሷን ቱርካዊት እጮኛውን አስከትሎ ነበር። ግና ቀልጣፋ…

ሳዑዲ አረቢያ በካናዳ የሚማሩ 15 ሺህ ዜጎቿ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

ሳዑዲ አረቢያ በካናዳ የሚማሩ 15 ሺህ ዜጎቿ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

On

ሳዑዲ አረቢያ በካናዳ በትምህርት ላይ የሚገኙ 15 ሺህ የሚደርሱ ዜጎቿ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ማዘዟን አስታወቀች፡፡ ሳዑዲ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን ወደ እስር ቤት ማስገባቷን ተከትሎ ካናዳ ይህንን ድርጊቷን በመኮነኗ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው ከሰኞ ጀምሮ ማቋረጡ ይታወሳል፡፡ ሳዑዲ በሀገርዋ የሚገኙትን የካናዳ አምባሳደር ያስወጣች ሲሆን በኦታዋ…

መንግስት የኳታር ባለሀብቶችን በዛሬው በአዲስ አበባ አነጋገረ

መንግስት የኳታር ባለሀብቶችን በዛሬው በአዲስ አበባ አነጋገረ

On

ኢትዮጵያ ለኳታር ካምፓኒዎች ምቹ መዳረሻ ናት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ዴኤታ ዶ/ር አክሊሉ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያና ኳታር የቢዝነስ ትስስሮችን ማጠናከር እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን የቢዝነስ እድሎች አሟጦ መጠቀም ላይ ያተኮረ ለሁለት ቀናት የሚቆይ የኢትዮጵያና የኳታር የቢዝነስ ፎረም በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡…

የ ‘እስራኤል’ ኬንሴት ፍልስጤማውያንን የሚያገል ብሄራዊ የአይሁድ ህግ አፀደቀ

የ ‘እስራኤል’ ኬንሴት ፍልስጤማውያንን የሚያገል ብሄራዊ የአይሁድ ህግ አፀደቀ

On

የ ‘እስራኤል’ ኬንሴት [ፓርላማ ] ለአይሁድአውያን ጥቅም ቅድሚያ የሚሰጥ ህግ መጽደቁ የተገለጸ ሲሆን፥ ህጉ ፍሊስጤማአውያንን የሚያገል ነው። ህጉ ምክርቤት 62 ለ55 በሆነ ድምጽ ድጋፍ የጸደቀ ሲሆን፥ ሂብሩ ቋንቋ የሀገሪቱ ብሄራዊ ቋንቋ እንዲሆን የሚደነግግ እና ለአይሁድአውያን ሰፍሪዎች ቅድሚያ የሚሰጥ ነው ተብሏል። በዚህም አረብኛ…

ጠ/ሚ አብይ አህመድ የሳውዲ አረቢያ ልዑካንን አነጋገሩ

ጠ/ሚ አብይ አህመድ የሳውዲ አረቢያ ልዑካንን አነጋገሩ

On

ጠ/ሚ አብይ አህመድ የሳውዲ አረቢያ ልዑካንን አነጋገሩ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከሳዑዲ ዓረቢያ የመጡ የሚኒስትሮች የልዑካን ቡድንን ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ውይይታቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ ሰዑዲ ዓረቢያን በጎበኙበት ወቅት ከሳዑዲ መንግስት ጋር በጋራ የወሰኗቸው ውሳኔዎች ተግባራዊነት ላይ ያተኮረ ሲሆን ስለ ዝርዝር ሁኔታዎች…

የዮርዳኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን ለቀቁ

የዮርዳኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን ለቀቁ

On

የዮርዳኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃኒ ሙልኪ በሀገሪቷ የተከሰተውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ስልጣን ለቀቁ፡፡ ህዝባዊ ተቋውሞው የተከሰተው ግብር በመጨመሩ ምክንያትና ሀገሪቷ በወሰደችው የወጪ ቅነሳ ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ ተቋዋሚዎቹ በዋና ከተማዋ አማንና በተለያዩ ከተሞች ለአራት ቀናት የቆየ ተቃውሞ አድርገዋል፡፡ በዚህም የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስልጣን መልቀቅ ሲጠይቁ…

የማሌዢያ ባለስልጣናት ፍልስጤማዊውን ምሁር ገድለዋል ያላቸውን ተጠርጣሪዎች ፎቶ በተነ

የማሌዢያ ባለስልጣናት ፍልስጤማዊውን ምሁር ገድለዋል ያላቸውን ተጠርጣሪዎች ፎቶ በተነ

On

የ ማሌዢያ ፓሊስ ባሰለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ በማሌዢያ ዋና ከተማ ኩዋላላንፑር በሚገኝ መስጅድ ፈጅር ሰላት [ጠዋት የሚሰገድ] ሰግዶ ሲወጣ ተኩስ ከፍተዋል በማለት የጠረጠራቸውን ሁለት ሰዎች ፎቶግራፍ በተነ። በተኩስ የተገደለው ፍልስጤማዊው ምሁር ፍዲ አልበታሽ በ ማሌዢያ ለ 10 አመታት መቆየቱ ተነግሯል። ፍዲ በመስጅድ…