ቴሌን ጨምሮ ሌሎችን ለግል ባለሀብት? ታሪካዊ ስህተት ወይንስ መልካም አጋጣሚ ?

ቴሌን ጨምሮ ሌሎችን ለግል ባለሀብት? ታሪካዊ ስህተት ወይንስ መልካም አጋጣሚ ?

On

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሰሞኑ ካስተላለፋቸው አበይት ውሳኔዎች አንዱ በመንግስት እጅ ውስጥ የቆዩ ግዙፍ የንግድ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ እና በከፊል ለግል ባለሃብቶች እንዲዘዋወሩ መፍቀድ ነው፡፡ በዚህም መሰረት ለዓመታት ‹በግል ባለሀብቶች እጅ ሊገቡ አይገባም› በሚል መንግስት ሲሟገትላቸው የባጁትን ኢትዮ ቴሌኮም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣…

የእንግሊዝ ጠ/ሚ ቴሬሳ ሜይ ሂጃብ በማድረግ መስጅድ ጎበኙ

የእንግሊዝ ጠ/ሚ ቴሬሳ ሜይ ሂጃብ በማድረግ መስጅድ ጎበኙ

On

የእንግሊዝ ጠ/ሚ ቴሬሳ ሜይ ሂጃብ በማድረግ መስጅድ ጎበኙ የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቴሬሳ ሜይ በእንግሊዝ የሚገኘውን መስጅድ ጎበኙ። ለጉብኝቱ የእንግሊዝ ሙስሊሞች ባዘጋጁት ዝግጅት ላይ ነው። የእንግሊዝ ሙስሊሞች «መስጅዴን ጎብኙ» የሚል ዘመቻ ከጀመሩ በኃላ ነው። የዘመቻው አላማ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች ቀርበው እስልምናን እንዲመለከቱት ይረዳል…

ፎቶ: የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም

ፎቶ: የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም

On

በባሌ ሮቤ መምህራን ኮሌጅ ለሶላት መስገጃ ስፍራ ስላልነበራቸው ይህን ችግር ለመቅረፍ በዛሬው እለት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አካሂደዋልበዚህ ዝግጅትም ላይ የኑር መስጀድ ኢማም ሸህ ኑር፣ሸህ አብዱሰላም ጣሂር፣ሙንሺድ ከማል ኤቦ ፣ሸህ ሱልጣን ተገኝተዋል። Via Harun tube  

ፎቶ: ሮናልዶ በጨዋታ ወቅት ተጎድቶ ራሱን በሞባይል ሲመለከት

ፎቶ: ሮናልዶ በጨዋታ ወቅት ተጎድቶ ራሱን በሞባይል ሲመለከት

On

የፓርቹጋሉ ብሄራዊ ብድን ተጫዋች የሆነው ክሪሲቲያኖ ሮናልዶ ማምሻውን ሪያል ማድሪድ ከዲፓርቲቮ ጋር ባደረገው ጨዋታ ወቅት ጭንቅላቱ ከደማ በኅላ ፊቱን በሞባይል ሲመለከት። ጨዋተው ማድሪድ 7-1 በሆነ ውጤት አሸንፍል።