የኢትዮጵያ ሴት ብሄራዊ ብድን ተጫዋቿ በስዊድን ከኮብ ተጫዋች ሆና ተመረጠች

የኢትዮጵያ ሴት ብሄራዊ ብድን ተጫዋቿ በስዊድን ከኮብ ተጫዋች ሆና ተመረጠች

On

የኢትዮጵያ ሴት ብሔራዊ ቡድን የፊትመስመር አጥቂዋ ሎዛ አበራ በሲዊዲን ሪጅናል ሊግ የፍጻሜ ውድድ ከለቦን ‘kungsbacka’ የዋንጫ ባለቤት ስታደርገው የጫወታው ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተመረጠች። የፕሮፌሽናል ተጫዋችነት ሂወታቸውን ለመጀመር ወደ ሲዊድን ያቀኑት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾቹ ‘ሎዛ አበራ’ እና ‘ቱቱ በላይ’ በሲዊዲን ሁለተኛ ዲቪዚዮን…

ትላንት ምሽት ወልዳ ዛሬ ማትሪክ ፈተና የተፈተነችው ተማሪ

ትላንት ምሽት ወልዳ ዛሬ ማትሪክ ፈተና የተፈተነችው ተማሪ

On

ቤተልሔም አርአያ ትባላለች። በ ትግራይ ክልል በመቀሌ ከተማ ‘ቀዳማይ ወያነ’ በሚባል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ ወጣቷ ተማሪ በዛሬው ዕለት የተጀመረውን የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለመውሰድ ዝግጅት ስታደርግ ቆይታለች። የፈተና ዝግጅቷን አጠናቃ ለፈተና አንድ ቀን ሲቀራት ግን ትናንት ሌሊት…

በኢስታንቡል አለም አቀፍ የሙስሊሙ ሀገራት ስብሰባ ይዘት

በኢስታንቡል አለም አቀፍ የሙስሊሙ ሀገራት ስብሰባ ይዘት

On

የቱርክ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን እየሩሳሌምን መከላከል ለተዘናጉት ሙስሊሞች አስጠነቀቁ። ስለ እየሩሳሌም ሲናገሩ «እየሩሳሌም ከተማ ብቻ አይደለች፤ ምልክት(አርማ) ነች። የመጀመሪያችን ቂብላችን ነች፤ የመጀመሪያ ቂብላችንን መከላከል ካልቻልን ወደ ፊት ምንም ማስተማመኛ የለንም ስለ መካ» ብለዋል። ኤርዶጋን አሜሪካ ኢምባሲዋን ከ ቴላቪቭ ወደ እየሩሳሌም ማዘዋወሯን…

አህመድ ሷላህ የአርበኞች ደጀን!

አህመድ ሷላህ የአርበኞች ደጀን!

On

በዛሬው የድል በዓል ታላቅ ክብርና ውዳሴ ሊደረግላቸው ከሚገቡ የአርበኞች ደጀን መካከል ታላቁን ነጋዴ ዲፕሎማትና ኢትዮጵያን ወዳድ ሰው አሕመድ ሷሊህ ቀዳሚው ናቸው፡፡ አህመድ ሷሊህ አልዛሕሪ በ1873 በየመን የተወለዱ በ1903 ኢትዮጵያ በመምጣት በንግድ ሥራና በሀገር ልማት ክብርና ሞገስ ያገኙ ሰው ነበሩ፡፡ ዛሬ የድል በዓል…

የታዳጊው መሐመድ የፍትህ ጥያቄ ከፖለቲካ ጋር አይገናኝም!

የታዳጊው መሐመድ የፍትህ ጥያቄ ከፖለቲካ ጋር አይገናኝም!

On

በጅዳ የሚገኘው የኢትዬጲያ ቆንስል ፅ/ቤትም ሆነ በሪያድ የሚገኘው የኢትዬጲያ ኤምባሲ በሳኡዲ ፍርድ ቤት የተወሰነውን ውሳኔ ለማስፈፀም ያልፈለጉበት ምክንያት ሁላችንንም ግራ እያጋባ ይገኛል፡፡ የጅዳ ቆንስል ፅ/ቤት እንዲያስፈፅም የተጠየቀው ጥያቄ ፖለቲካዊ ጥያቄ ሳይሆን በፍርድ ቤት ውሳኔ ያገኘውን ጉዳይ ተፈፃሚ እንዲሆን ሃላፊነቱን እንዲወጣ ነው፡፡ ይህን…

የየካቲት 12 ጭፍጨፍ ሲታወስ…

የየካቲት 12 ጭፍጨፍ ሲታወስ…

On

የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ል በኢጣሊያ ንጉሳዊ ቤተሰብ ውስጥ አንድ ልዑል መወለዱን አስመልክቶ በግራዚያኒ ትዕዛዝ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በገነተ ልዑል ቤተ መንግስት እንዲሰባሰቡ ተደረገ… ዓርብ የካቲት 12/1929 ዓ.ል ማለዳ፤ እምቢ ባዩ አብረሐ ደቦጭ ከቤቱ ሲወጣ የኢጣልያን ሰንደቅ ዓላማ የቤቱ ወለል ላይ ዘርግቶ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከሥልጣናቸውና ከፓርቲ መልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከሥልጣናቸውና ከፓርቲ መልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ

On

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ለመንግሥት መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መገልጫ ያቀረቡት መልቀቂያ በፓርቲያቸው “ደህዲን” እና “ኢሕአዴግ” ሥራ አስፈፃሚ ተቀባይነት ማግኘቱን አስታውቀዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን የመጨረሻ ውሳኔ እንደሚጠብቁም ገልፀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምክኒያታቸውን ሲያስረዱ፤ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ የተከሰተውን አለመረጋጋት ለመመቅረፍ የተለያዩ ለውጦችን ለማድረግ መጀመራቸውን…

ሞዛንቢክ ከ50 በላይ ኢትዮጵያውያን ከሀገር አስወጣች

ሞዛንቢክ ከ50 በላይ ኢትዮጵያውያን ከሀገር አስወጣች

On

በአፍሪካዊቷ ሀገር ሞዛንቢክ የሀገሪቱ ባለስልጣናት በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገሪቱ ገብተዋል ያሉዋቸውን ከ 50 በላይ ኢትዮጵያውያን እንዲወጡ አደረጉ። እንደ ሞዛንቢክ የስደተኞች ጉዳይ ተቆጣጣሪ ገለፀ 40 ኢትዮጵያውያን በሀገሪቱ ደን ውስጥ እና በሌሎች ቦታዎች ላይ መገኘታቸውን ገልፆል። ኢትዮጵያውያኑ መድረሻቸው ደቡብ አፍሪካ አድርገው፤ መነሻቸውን በኬኒያ ታንዛኒያ፣…

አራቱ የኦ.ፌ.ኮ አመራሮች ለ2ኛ ጊዜ ችሎት በመድፈር ተብለው ተፈረደባቸው

አራቱ የኦ.ፌ.ኮ አመራሮች ለ2ኛ ጊዜ ችሎት በመድፈር ተብለው ተፈረደባቸው

On

የኦ.ፌ.ኮ ምክትል ሊቀመንበር በቀለ ገርባን ጨምሮ አራት የድርጅቱ አመራሮች በድጋሜ በችሎት መድፈር በድጋሚ 6 ወር ተፈረደባቸው። ከ 15 ቀን በፊትም «ችሎት በመድፈር» ተብለው ስድስት ወር እንደተፈረደባቸው ይታወሳል። ችሎት በመድፈር የተባሉበት የዛሬውም ምክኒያት ፍርድ ቤቱ ተከሳሾች ባለመቆማቸው ሲሆን የፍርድ ቤቱ ሰዓት በ30 ደቂቃ…

የ «ኪነት ያገነነው አጼ» መፅሀፍ ፀሀፊ አብድልጀሊል ዓሊ ለመጀመሪያ ጊዜ መፅሀፍ ገበያ ከወጣ በኅላ ተናገረ

የ «ኪነት ያገነነው አጼ» መፅሀፍ ፀሀፊ አብድልጀሊል ዓሊ ለመጀመሪያ ጊዜ መፅሀፍ ገበያ ከወጣ በኅላ ተናገረ

On

ከቀናት በፊት ገበያ ላይ የዋለው «ኪነት ያገነነው አጼ» መፅሀፍ ፀሀፊ የሆነው አብድልጀሊል ዓሊ ለመጀመሪያ ጊዜ መፅሀፍ ገበያ ከወጣ በኅላ በፊስ ቡክ ገፁ በኩል የሚከተለው ተናግሯል። ፅሁፏን እንደወረደ እንደሚከተለው ይቀርባል። በ አብድልጀሊል አሊ «ኢትዮጵያዊነትን ለኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ተውላቸው!! ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ኢትዮጵያዊነትን በወግ የወረስን አይደለንም!…