በአፍሪካ ብስክሌት ዋንጫ ኢትዮጵያውያን የብርና የነሀስ ሜዳሊያ አገኙ

በአፍሪካ ብስክሌት ዋንጫ ኢትዮጵያውያን የብርና የነሀስ ሜዳሊያ አገኙ

On

በኤርትራ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ብስክሌት ዋንጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን የብስክሌት ተወዳዳሪዎች የብርና የነሀስ ሜዳሊያዎች አስመዘገቡ። በአስመራ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ የብስክሌት ዋንጫ ውድድር በተለያዩ ደረጃዎች ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች ሶስት የነሀስና ሶስት የብር ሜዳሊያዎችን ማስመዝገብ ችለዋል። በትናንትናው ዕለት በተካሄደው የክሮኖሜትር የወንዶች ውድድር ኢትዮጵያ የሶስተኛ ደረጃን በመያዝ…

የአፍሪካ ህብረት ሰንደቅ ዓላማ ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ጋር ሊውለበለብ ነው

የአፍሪካ ህብረት ሰንደቅ ዓላማ ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ጋር ሊውለበለብ ነው

On

የአፍሪካ ህብረት ሰንደቅ ዓላማ ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ጋር እንዲውለበለብና መዝሙሩም እንዲዘመር የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ በመዘጋጀት ላይ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም እንደገለፁት የአፍሪካ ሕብረት 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በደቡብ አፍሪካ ሲከበር አባል አገራቱ የአፍሪካ ህብረትን ሰንደቅ…

‹‹ለውጡን የጀመርነው የግድ አስፈላጊ ስለሆነ ነው፡፡»

‹‹ለውጡን የጀመርነው የግድ አስፈላጊ ስለሆነ ነው፡፡»

On

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በአፍሪካ ኅብረት ልዩ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር ሁሉን አቀፍ ለውጥና ማሻሻያዎች ማካሄድ ያስፈለገው ማሻሻያን ለመጀመር ሳይሆን የግድ አስፈላጊ ስለሆነ ነው ብለዋል። የፓን አፍሪካን ራዕይን በማስታወስ የአፍሪካ መሪዎች የተለዋዋጩ ሉላዊ ዘመንን ፈተናዎች ለመቋቋም ከተናጠል እንቅስቃሴ ይልቅ በጋራ እንዲሰለፉ…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አቶ ኡሞድ ኡጁሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾመ

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አቶ ኡሞድ ኡጁሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾመ

On

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ አቶ ኡሞድ ኡጁሉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንኳይ ጆክን ደግሞ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾመ፡፡ ምክር ቤቱ አዲስ ርዕሰ መስተዳድር እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የሾመው የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጋትሉዋክ ቱት እና ምክትላቸው…

የቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዲ ተጨማሪ 14 ቀናት ተቀጠረ

የቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ አብዲ ተጨማሪ 14 ቀናት ተቀጠረ

On

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ ሙሀመድ ኡመር ላይ ለሚያደርገው ምርመራ ፖሊስ የጠየቀው ተጨማሪ ቀን ተፈቀደለት፡፡ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ለዛሬ ቀጠሮ የያዘለትን የአቶ አብዲ ጉዳይ ተመልክቶ እና ከወንጀሉ ክብደትና ውስብስብነት አንፃር ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀናት…

ኢትዮጵያ የባህር ሀይል ለማቋቋም እንቅስቃሴ ጀምራለች፡

ኢትዮጵያ የባህር ሀይል ለማቋቋም እንቅስቃሴ ጀምራለች፡

On

ባህር ሃይሉን እንደገና ለማዋቀር አደረጃጀቱና አቋሙን ለመወሰን እየተሰራ መሆኑን የተናገሩት የጦር ሀይሎች ምክትል ኤታማዦር ሹም ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ናቸው፡፡ ጄኔራል ብርሃኑ የባህር ሀይሉ እንደገና የመዋቀሩን አስፈላጊነት አብራርተውል፡፡ የኢትዮጵያ ጥቅም የሚመላለስባቸው የቀይ ባህርና የህንድ ውቅያኖስ ከ60 ኪሎ ሜትር ቅርበት ላይ የሚገኙ በመሆናቸው፣ በባህሩ…

የመጀመሪያዋ ሴት የመከላከያ ሚኒስቴር አዒሻ መሀመድ ማን ናቸው?

የመጀመሪያዋ ሴት የመከላከያ ሚኒስቴር አዒሻ መሀመድ ማን ናቸው?

On

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት የመከላከያ ሚኒስቴር ሆነው የተሾሙት ኢንጅነር አዒሻ መሀመድ ከ አፍር ክልል የተገኙ ሲሆን 39 አመታቸው ነው። በትምህርት በኩል ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በሲቪል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ያገኘች ሲሆን፣ ከእንግሊዙ ከግሪንዊች ዩኒቨርስቲ በኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ማስተርሷን ይዛለች። የትምህርት ደረጃዋን በማሻሻል አሁንም ከግሪንዊች…

ከፑሻፑ ጀርባ ሰርዓተ አልበኝነት ይሸተኛል!

ከፑሻፑ ጀርባ ሰርዓተ አልበኝነት ይሸተኛል!

On

በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የመጡት የመከላከያ አባላትን አስመልክቶ “አስር ፐሻ ተቀጥተው እራት ተጋብዘው ሄደዋል፡፡” የፌደራል ፓሊስ ኮሚሽን የአቶ ዘይኑ መግለጫ ነው፡፡ የሁሉም ችግር ፈቺ ዶ/ር አብይ አህመድ የሚመስለው መብዛቱ ብዙም አያሰገርምም፡፡ ለማንኛውም እውነቱ ግን ወታደሮች ተሰባሰበው ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የመንግሰት…

ኢትዮጵያ ከሀገር ውጪ ሲሰሩ የነበሩ 90 ዲፕሎማትን ጠራች

ኢትዮጵያ ከሀገር ውጪ ሲሰሩ የነበሩ 90 ዲፕሎማትን ጠራች

On

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለረዥም ዓመታት በሚስዮኖች በአገልግሎት ዘርፍ ሲሰሩ የነበሩ ከ 90 በላይ ሰራተኞችን ወደ አገር ቤት ጠርቷል፡፡ ዲፕሎማቶቹ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ወደ ዋናው መስሪያ ቤት ሪፖርት እንዲያደርጉ የሚጠበቁት እነዚህ ሰራተኞች ከአራት አስከ ሃያ አምስት ዓመታት በኤምባሲዎች እና በቆንስላ ጽ/ቤቶች የቆዩ…

በቡራዩ የተከሰተውን አስመልክቶ በተለያዩ ክሶች ከ 200 በላይ ግለሰቦች ዛሬ ፍ/ቤት ቀረቡ

በቡራዩ የተከሰተውን አስመልክቶ በተለያዩ ክሶች ከ 200 በላይ ግለሰቦች ዛሬ ፍ/ቤት ቀረቡ

On

የአዲስ አበባ ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ በቡራዩ ከተማና አካባቢዋ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የአካል ጉዳት፣ ዘረፋና ንብረት እጃቸው አለበት ብለው የጠረጠሯቸው ከ200 በላይ ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ እያከናወነ የሚገኝባቸው ብርሃኑ ታከለ፣ ሸዋንግዛው ሾሺ፣ መሀመድ ሀሰን፣ መኮንን ለገሰ፣…