«ዜጎቻችንን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም።» አደል አልጁቤር

«ዜጎቻችንን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም።» አደል አልጁቤር

On

የሳዑዲው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ‘አዲል አል ጁበይር’ ሃገራቸው በጋዜጠኛ ጃማል ካሾግጂ ግድያ ወንጀል የተጠረጠሩ ዜጎቿን ለቱርክ አሳልፋ እንደማትሰጥ አስታወቁ። አደል አል ጁቤር «ዜጎቻችንን ለማንም አሳልፈን አንሰጥም።» ሲሉ ተደምጠዋል። ከአንድ ሳምንት በፊት የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን ተጠርጣሪዎቹን ይሰጡን ብለው የጠየቁ ሲሆን፤ አንድ…

ሳዑዲ ዓረቢያ የመጀመሪያውን የኒውክሌር ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታ አስጀመረች

ሳዑዲ ዓረቢያ የመጀመሪያውን የኒውክሌር ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታ አስጀመረች

On

የሳዑዲ ዓረቢያው አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ሀገሪቱ የኒውክሌር ባለቤት እንድትሆን የሚያስችላትንና የመጀመሪያውን የኒውክሌር ማበልፀጊያ ማዕከል ግንባታ ስራ አስጀመረ። ቢን ሰልማን በትናንትናው ዕለት ሰባት የሚሆኑ ፕሮጀክቶችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ከተማ በሆነችው በንጉስ አብዳላዚዝ መርቀው ከፍተዋል። ፕሮጀክቶቹም የታዳሽ ሀይል፣ የአቶሚክ ሀይል፣ የውሃ ጫዋማነት የሚቀንስ፣…

የጀማል ኻሹቅጂ ህልፈት እና መዘዙ

የጀማል ኻሹቅጂ ህልፈት እና መዘዙ

On

ለሀገሩ ሳዑዲ ዓረቢያ እና ለንጉሳዊያኑ ቤተሰብ እውነተኛ ታማኝ የነበረ አንድ ታዋቂ ግለሰብ ከሁለት ሳምንታት በፊት የጋብቻ ጉዳዮችን ለመጨራረስ በቱርክ ኢንስታንቡል የሳዑዲ ቆንስላ ቀጠሮ ነበረውና ወደዚያው አቀና። ወደ ኢምባሲው ያመራው የቀድሞ ባለቤቱን የፍቺ ጉዳይ ለመዝጋት እና አዲሷን ቱርካዊት እጮኛውን አስከትሎ ነበር። ግና ቀልጣፋ…

ሳውዲ አረቢያ ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ መሞቱን አመች

ሳውዲ አረቢያ ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ መሞቱን አመች

On

ከ ሁለት ሳምንት በፊት ኢስታንቡል በሚገኘው የሳውዲ አረቢያ ኢምባሲ ገብቶ የተሰወረው ጋዜጠኛ ጀማል መሞቱን ብሄራዊ የሳውዲ አረቢያ ሚዲያ ገለፀ። እንደገለፃው ለ ጀማል ሞት የቀረበው ምክኒያት ከ ቆንስላው ውስጥ ከነበሩት ጋር በቡጢ ድብድብ አማካኝነት መሆኑ ተገለፅዋል። ይህን ተከትሎ ሳውዲ አረቢያ 18 ሰዎችን በቁጥጥር…

ጠ/ሚ አብይ አህመድ የኤርትራና የቻይና ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ

ጠ/ሚ አብይ አህመድ የኤርትራና የቻይና ጉብኝታቸውን አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ

On

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኤርትራና የቻይና ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የቻይና እና የኤርትራ ቆይታቸውን እንዲሁም መጪዉን አዲስ ዓመት አስምልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በቻይና እና በኤርትራ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ…

የዶ/ር ሰልማን አልዐውዳህ ፈተና!

የዶ/ር ሰልማን አልዐውዳህ ፈተና!

On

ሸይኽ (ዶ/ር) ሰልማን አል-ዐውዳህን ማውቃቸው ከልጅነት ጊዜዬ ጀምሮ ነው፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳውቃቸው የ7ተኛ ክፍል የአወሊያ ተማሪ ነበርኩ፡፡ የዚያኔ እንዳሁኑ ኢንተርኔት በደንብ የተስፋፋበት ጊዜ ስላልነበር የእሳቸውንና የሌሎችን በስስት እናያቸው የነበሩ (ሸይኽ ዓኢድ አልቀርኒን የመሳሰሉ) ዳዒዎች ሙሐደራን በቀላሉ ማግኘት ያስቸግር ነበር፡፡ ነገር ግን ከጓደኞቻችን…

የሰኔ 16ቱ የቦንብ ፍንዳታን አስተባብሯል የተባለው ተስፍዬ ኡርጌ ላይ ፍ/ቤት 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ሰጠ

የሰኔ 16ቱ የቦንብ ፍንዳታን አስተባብሯል የተባለው ተስፍዬ ኡርጌ ላይ ፍ/ቤት 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ሰጠ

On

የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት የመምሪያ አዛዥ ናቸው ብሎ መርማሪ ፖሊስ ከሰኔ 16ቱ የቦምብ ፍንዳታን በማስተባበር ተጠርጥረው በምርመራ ላይ የሚገኙት አቶ ተስፋዬ ኡርጌ፤ በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚሰሱ ግጭቶች እጃቸው እንዳለበት መርማሪ ፖሊስ አስታወቀ። እንደ መርማሪ ፖሊስ ገለፃ፥ ይህንን ተከትሎ በተደረገ ምርመራም ቦምብ…

በሩዋንዳ ኢትዮጵያውያኑ የብስክሌት ተወዳዳሪዎች ሜዳሊያ አስገኙ

በሩዋንዳ ኢትዮጵያውያኑ የብስክሌት ተወዳዳሪዎች ሜዳሊያ አስገኙ

On

በቱር ሩዋንዳ የተሳተፈው የብስክሌት ብሔራዊ ቡድን አበረታች ውጤት አስመዘገበ። ከሐምሌ 29 እስከ ነሐሴ 6/2010 ዓ.ል በሩዋንዳ ኪጋሊ ሲካሄድ በቆየው ቱር ሩዋንዳ ዓመታዊ ውድድር አትዮጵያን ጨምሮ 16 ሀገራትና ክለቦች ተሳትፈዋል፡፡ ቱር ሩዋንዳ የብስክሌት ውድድር በአጠቃላይ 946.7 ኪሎ ሜትር የሸፈነ ሲሆን በዚህ አጠቃላይ ውድድር…

ሳዑዲ አረቢያ በካናዳ የሚማሩ 15 ሺህ ዜጎቿ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

ሳዑዲ አረቢያ በካናዳ የሚማሩ 15 ሺህ ዜጎቿ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች

On

ሳዑዲ አረቢያ በካናዳ በትምህርት ላይ የሚገኙ 15 ሺህ የሚደርሱ ዜጎቿ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ማዘዟን አስታወቀች፡፡ ሳዑዲ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን ወደ እስር ቤት ማስገባቷን ተከትሎ ካናዳ ይህንን ድርጊቷን በመኮነኗ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው ከሰኞ ጀምሮ ማቋረጡ ይታወሳል፡፡ ሳዑዲ በሀገርዋ የሚገኙትን የካናዳ አምባሳደር ያስወጣች ሲሆን በኦታዋ…

መንግስት የኳታር ባለሀብቶችን በዛሬው በአዲስ አበባ አነጋገረ

መንግስት የኳታር ባለሀብቶችን በዛሬው በአዲስ አበባ አነጋገረ

On

ኢትዮጵያ ለኳታር ካምፓኒዎች ምቹ መዳረሻ ናት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ዴኤታ ዶ/ር አክሊሉ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያና ኳታር የቢዝነስ ትስስሮችን ማጠናከር እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን የቢዝነስ እድሎች አሟጦ መጠቀም ላይ ያተኮረ ለሁለት ቀናት የሚቆይ የኢትዮጵያና የኳታር የቢዝነስ ፎረም በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡…