በግብፅ ከዚህ በፊት የማይታወቅ የዳይኖሰር ዝርያ ቅሪት ተገኘ

በግብፅ ከዚህ በፊት የማይታወቅ የዳይኖሰር ዝርያ ቅሪት ተገኘ

On

በግብፅ በረሃማ አካባቢ የዳይኖሰር ዝርያ ዝሪያ ቅሪት መገኘቱ ተነገረ። ዳይኖሰሩ ከ80 ሚሊየን ዓመታት በፊት ይኖር የነበረ ነው። ይህ አንገተ ረጅም ቅጠል በል ዳይኖሰር ርዝመቱ የአውቶብስ ክብደቱ የዝሆን ያህላል ነው የተባለው፡፡ የዳይኖሰር ቅሪቱን ያገኙት የግብፅ የማንሱራ ዩኒቨርሲቲ ፓሊዮንቶሎጂስቶች ሲሆኑ ማንሱራሳውረስ ሻሂኔ ተብሎ ስያሜ…

ላንድ ሮቨር 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለማክበር የመጀመሪያው የሆነችውን መኪና ወደ ቀድሞ ይዞታዋ እየመለሰ ነው

ላንድ ሮቨር 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን ለማክበር የመጀመሪያው የሆነችውን መኪና ወደ ቀድሞ ይዞታዋ እየመለሰ ነው

On

ላንድ ሮቨር የተመሰረተበትን 70ኛ ዓመት ለማክበር የመጀመሪያው የሆነችውን መኪና አፈላልጎ በማግኘት ወደ ቀድሞ ይዞታዋ በመመለስ ላይ ነው። ኩባንያው በአውሮፓውያኑ 1948 ላይ ነበር የመጀመሪያውን መኪናውን ይፋ ያደረገው። ለበርካታ አስርት ዓመታት የገባችበት ጠፈቶ የነበረችው ይህቺ የመጀመሪያው መኪናን አፈላልጎ በማግኘት ወደ ቀድሞ ይዞታዋ በመመለስ ላይ…

ኤል ጂ እንደ ወረቀት የሚጠቀለል ባለ 65 ኢንች ቴሌቪዥን ይፋ አደረገ

ኤል ጂ እንደ ወረቀት የሚጠቀለል ባለ 65 ኢንች ቴሌቪዥን ይፋ አደረገ

On

ኤል ጂ እንደ ወረቀት የሚጠቀለል አዲስ ባለ 65 ኢንች ቴሌቪዥን ይፋ ማድረጉ ተነግሯል። የተጣጣፊ የቴሌቪዥን የስክሪኑ የመዝጊያ ቁልፉን በምንጫንበት ጊዜ የሚጠቀለል ሲሆን፥ በሳሎናቸው ውስጥ ቴሌቪዥን ሰፊ ቦታን እንዳይዝ ለሚፈልጉ ሰዎች መልካም ዜና ነው ተብሏል። ቴሌቪዥኑን በምንጠቀምበት ጊዜ በ “OLED 4K TV” ስክሪኑ…

የሞባይል ስልክ ኔትወርክ በሌለበት አካባቢ አደጋ የደረሰባቸው ሰዎች የሚገኙበትን ቦታ የሚጠቁም የሞባይል መተግበርያ ተሰራ

On

ተመራማሪዎች በመሬት መንቀጥቀጥ፣ በጎርፍ፣ በደን ቃጠሎ ምክንያት የሞባይል ስልክ ኔትወርክ በተቋረጠባቸው አካባቢዎች ስልኩን መጠቀም የሚያስችል የሞባይል ስልክ መተግበርያ መገንባታቸውን ገለፁ። መተግበሪያው የተገነባው በስፔን ዴ አሊካንት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ባሉ ተመራማሪዎች ነው። ጠቀሜታውም በአደጋው የተጎዱ ሰዎች የሞባይል ኔት ዎርክ በሚቋረጥበት ጊዜ በአስቸኳይ ለመርዳት የሚያስችል…

ኖኪያ 3310 የ4G ኔትዎርክን መጠቀም በሚችል መልኩ ማሻሻያ ተደርጎበት ለገበያ ሊቀርብ ነው

ኖኪያ 3310 የ4G ኔትዎርክን መጠቀም በሚችል መልኩ ማሻሻያ ተደርጎበት ለገበያ ሊቀርብ ነው

On

ኖኪያ ባሳለፍነው ዓመት ዳገም ለገበያ ያቀረበው ኖኪያ 3310 ስልኩ ላይ ማሻሻያ በማድረግ ከገበያ ሊያቀርብ መሆኑ ተነግሯል። ኖኪያ ማሻሻያ የስልኩን የኔትዎርክ አቅም ወደ 4G ያሳደገ ሲሆን፥ ይህም ዋነኛዎቹን የአንድሮይድ መተግበሪያዎች በቀላሉ ለመጠቀም የሚያስችል ነው ተብሏል። ከዚህ ቀደም ለገበያ የቀረበው ኖኪያ 3310 2G አሊያም…