ወደ ደቡብ አፍሪካ በጀልባ በመጓዝ ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ አደጋ ደረሰ

ወደ ደቡብ አፍሪካ በጀልባ በመጓዝ ላይ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ አደጋ ደረሰ

On

በትላንትናው ዕለት አስራ ሶስት ስደተኞችን ጭና ወደ ደቡብ አፍሪካ በመጓዝ ላይ የነበረች ጀልባ ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ በጀልባዋ ተሳፍረው የነበሩ 7 ኢትዮጵያውያን ህይወት ማለፉን የኬኒያው ዴይሊ ኔሽን ዘገቧል ። ከታንዛንያ ድንበር ‘ታንጋ’ ግዛት ተነስተው ወደ ደቡብ አፍሪካ በመጓዝ ላይ ከነበሩት 13 ሰዎች…

በአዲስ አበባ በሚገኝ ሆስፒታል ከአንድ ታካሚ ሆድ 127 ሚስማር በቀዶ ህክምና ወጣ

በአዲስ አበባ በሚገኝ ሆስፒታል ከአንድ ታካሚ ሆድ 127 ሚስማር በቀዶ ህክምና ወጣ

On

በአዲስ አበባ በሚገኘው ቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ትናንት ሌሊት በተደረገ የቀዶ ህክምና 127 ሚስማርና ሌላም ባዕድ ነገር ከአንድ ታካሚ ሆድ ውስጥ ወጣ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ሪፖርተር በስፍራው በመገኘት ከወጣቱ ሆድ በቀዶ ህክምናው የወጡትን ባእድ ነገሮች ተመልክቷል። 2፡30 የፈጀው የቀዶ ህክምና የመሩት በሆስፒታሉ…

ሳውዲ አረቢያ ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ መሞቱን አመች

ሳውዲ አረቢያ ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ መሞቱን አመች

On

ከ ሁለት ሳምንት በፊት ኢስታንቡል በሚገኘው የሳውዲ አረቢያ ኢምባሲ ገብቶ የተሰወረው ጋዜጠኛ ጀማል መሞቱን ብሄራዊ የሳውዲ አረቢያ ሚዲያ ገለፀ። እንደገለፃው ለ ጀማል ሞት የቀረበው ምክኒያት ከ ቆንስላው ውስጥ ከነበሩት ጋር በቡጢ ድብድብ አማካኝነት መሆኑ ተገለፅዋል። ይህን ተከትሎ ሳውዲ አረቢያ 18 ሰዎችን በቁጥጥር…

የመጀመሪያዋ ሴት የመከላከያ ሚኒስቴር አዒሻ መሀመድ ማን ናቸው?

የመጀመሪያዋ ሴት የመከላከያ ሚኒስቴር አዒሻ መሀመድ ማን ናቸው?

On

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት የመከላከያ ሚኒስቴር ሆነው የተሾሙት ኢንጅነር አዒሻ መሀመድ ከ አፍር ክልል የተገኙ ሲሆን 39 አመታቸው ነው። በትምህርት በኩል ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በሲቪል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ያገኘች ሲሆን፣ ከእንግሊዙ ከግሪንዊች ዩኒቨርስቲ በኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ማስተርሷን ይዛለች። የትምህርት ደረጃዋን በማሻሻል አሁንም ከግሪንዊች…

የኢትዮጵያ አየር ሃይል አውሮፕላን የምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ አየር ሃይል አውሮፕላን የምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ

On

ከድሬደዋ ወደ ቢሾፍቱ ከአንድ ወር በፊት ሲበር የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር ሃይል አውሮፕላን የምርመራ ውጤት ይፋ ተደረገ። የኢትዮጵያ አየር ሃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት አውሮፕላን ምንም የቴክኒክ ችግር እንዳልገጠመው በምርመራ ተረጋግጧል። ነሐሴ 24/2010 ከረፋዱ 3 ሰአት ከ40 ደቂቃ ከድሬደዋ…

ከፑሻፑ ጀርባ ሰርዓተ አልበኝነት ይሸተኛል!

ከፑሻፑ ጀርባ ሰርዓተ አልበኝነት ይሸተኛል!

On

በትላንትናው ዕለት በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የመጡት የመከላከያ አባላትን አስመልክቶ “አስር ፐሻ ተቀጥተው እራት ተጋብዘው ሄደዋል፡፡” የፌደራል ፓሊስ ኮሚሽን የአቶ ዘይኑ መግለጫ ነው፡፡ የሁሉም ችግር ፈቺ ዶ/ር አብይ አህመድ የሚመስለው መብዛቱ ብዙም አያሰገርምም፡፡ ለማንኛውም እውነቱ ግን ወታደሮች ተሰባሰበው ከነ ሙሉ ትጥቃቸው የመንግሰት…

ኢትዮጵያ ከሀገር ውጪ ሲሰሩ የነበሩ 90 ዲፕሎማትን ጠራች

ኢትዮጵያ ከሀገር ውጪ ሲሰሩ የነበሩ 90 ዲፕሎማትን ጠራች

On

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለረዥም ዓመታት በሚስዮኖች በአገልግሎት ዘርፍ ሲሰሩ የነበሩ ከ 90 በላይ ሰራተኞችን ወደ አገር ቤት ጠርቷል፡፡ ዲፕሎማቶቹ በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ወደ ዋናው መስሪያ ቤት ሪፖርት እንዲያደርጉ የሚጠበቁት እነዚህ ሰራተኞች ከአራት አስከ ሃያ አምስት ዓመታት በኤምባሲዎች እና በቆንስላ ጽ/ቤቶች የቆዩ…

ኢትዮጵያ የኒውክለር ቴክኖሎጂዎችን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች

ኢትዮጵያ የኒውክለር ቴክኖሎጂዎችን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ተፈራረመች

On

ኢትዮጵያ የኒውክለር ቴክኖሎጂዎችን ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት መፈራረሟ ተገለፀ። የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በድረ ገፁ እንዳስታወቀው ከሆነ የኒውክሌር ቴክኖሎጂዎቹ በግብርና ፣ በጤና ፣ በኢንዱስትሪ ፣በውሀ ሀብት አያያዝና በጨረራ መካከል ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ ሚኒስቴሩ ቴክኖሎጂዎቹን በሚቀጥሉት አምስት አመታት ተግባራዊ ለማድረግ ከአለም አቀፉ የአቶሚክ ሀይል ኤጀንሲ…

በቡራዩ የተከሰተውን አስመልክቶ በተለያዩ ክሶች ከ 200 በላይ ግለሰቦች ዛሬ ፍ/ቤት ቀረቡ

በቡራዩ የተከሰተውን አስመልክቶ በተለያዩ ክሶች ከ 200 በላይ ግለሰቦች ዛሬ ፍ/ቤት ቀረቡ

On

የአዲስ አበባ ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስ በቡራዩ ከተማና አካባቢዋ በደረሰው የሰው ህይወት መጥፋት የአካል ጉዳት፣ ዘረፋና ንብረት እጃቸው አለበት ብለው የጠረጠሯቸው ከ200 በላይ ግለሰቦች ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምርመራ እያከናወነ የሚገኝባቸው ብርሃኑ ታከለ፣ ሸዋንግዛው ሾሺ፣ መሀመድ ሀሰን፣ መኮንን ለገሰ፣…

አሜሩካ ለአብይ ሽፋን ወይንስ በአብይ ላይ ሴራ?

አሜሩካ ለአብይ ሽፋን ወይንስ በአብይ ላይ ሴራ?

On

የአሜሪካን ኤምባሲ በትናንትናው እለት ባወጣው መግለጫ ዛሬ ግዙፍ የሚባል ሰላማዊ ሰልፍ ሊኖር እንደሚችል በመገመቱ ኤምባሲው አገልግሎት እንደማይሰጥ አስታውቋል። በዚህ ደረጃ አስጊ የሚሆን ግዙፍ ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ የማደራጀት አቅም ያለው አካል ይኖራል ተብሎ አይታሰብም። ኢንተርኔቱ ዝግ በሆነበት ሁኔታ ይህ ሊሳካ የሚችለው የመንግስትና…