የዚምባብዌ ፀረ ሙስና ኤጀንሲ በግሬስ ሙጋቤ የዶክትሬት ዲግሪ ላይ ምርመራ እያደረገ ነው

የዚምባብዌ ፀረ ሙስና ኤጀንሲ በግሬስ ሙጋቤ የዶክትሬት ዲግሪ ላይ ምርመራ እያደረገ ነው

On

የዚምባብዌ ፀረ ሙስና ኤጀንሲ የቀድሞ የሀገሪቱ ቀዳማዊት እመቤት ግሬስ ሙጋቤ የዶክትሬት ዲግሪ ያገኙበትን መንገድ መመርመር መጀመሩ ተገለፀ። የዚምባብዌ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ግሬስ ሙጋቤ የዶክተሬት ድግሪ ያገኙበት መንገድ ይመርመር በሚል ፊርማ ማሰባሰባቸውን ተከትሎ ነው ኤጀንሲው ምርመራውን የጀመረው። የዶክትሬት ዲግሪ ማግኘት ለዓመታት የሚቆይ የሙሉ ጊዜ…

ድምፃችን ይሰማ ግልፅ መልዕክት ለመንግስት አስተላለፍ

ድምፃችን ይሰማ ግልፅ መልዕክት ለመንግስት አስተላለፍ

On

ለአመታት የሙስሊሙን እንቅስቃሴ እየመራ እንዲሁም ትግሉን በማስመልከት የተለያዩ መልዕክቶችን እና ጠቃሚ የሚላቸውን ሃሳቦች እየሰነዘረ የሚገኘው ድምፃችን ይሰማ ከወራት በኃላ በዛሬው ዕለት መግለጫ አወጣ። መግለጫው ‹‹የመንግስት ችግሮች ዋነኛ ሰለባ ሕዝበ ሙስሊሙ በመሆኑ የለውጥ ሂደቱንም በቅርበት ይከታተለዋል» በማለት የሚጀምር ሲሆን የተለያዩ ጉዳዮችን ይዳስሳል። መንግስት…

የዛሬው የድምፃችን ይሰማ መልዕክት

የዛሬው የድምፃችን ይሰማ መልዕክት

On

የህዝበ ሙስሊሙን ትግል እና የኢህአዴግ ሰራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባን አስመልክቶ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ **** ‹‹የመንግስት ችግሮች ዋነኛ ሰለባ ሕዝበ ሙስሊሙ በመሆኑ የለውጥ ሂደቱንም በቅርበት ይከታተለዋል!!›› ————————————– ታህሳስ 30/2010 አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ አገራችን ኢትዮጵያ ከባለፉት 6 አመታት ወዲህ በተለየ ሁኔታ መረጋጋት ተስኗት እንደቆየች ይታወቃል፡፡…

የሞባይል ስልክ ኔትወርክ በሌለበት አካባቢ አደጋ የደረሰባቸው ሰዎች የሚገኙበትን ቦታ የሚጠቁም የሞባይል መተግበርያ ተሰራ

On

ተመራማሪዎች በመሬት መንቀጥቀጥ፣ በጎርፍ፣ በደን ቃጠሎ ምክንያት የሞባይል ስልክ ኔትወርክ በተቋረጠባቸው አካባቢዎች ስልኩን መጠቀም የሚያስችል የሞባይል ስልክ መተግበርያ መገንባታቸውን ገለፁ። መተግበሪያው የተገነባው በስፔን ዴ አሊካንት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ባሉ ተመራማሪዎች ነው። ጠቀሜታውም በአደጋው የተጎዱ ሰዎች የሞባይል ኔት ዎርክ በሚቋረጥበት ጊዜ በአስቸኳይ ለመርዳት የሚያስችል…

በሀሰት ክስ የተመሰረተባቸው ሼህ ጄይላን አዳኖ የ ስድሰት አመት እስር ተወሰነባቸው

በሀሰት ክስ የተመሰረተባቸው ሼህ ጄይላን አዳኖ የ ስድሰት አመት እስር ተወሰነባቸው

On

ለሐጂ ጉዞ ጉዳይ ለማስፈፀም ከኦሮሚያ ክልል ከነገሌ ቦረና ወደ አዲስ አበባ በመጡበት ጊዜ በሃምሌ 19/2007 በደህንት ሃይሎች ታፍነው በመወሰድ ለ7 ወር በላይ “ማዕከላዊ” በሚሰኘው እስር ቤት እንግልትና ግፍ ካሳለፉ በኃላ በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ በ1992 የወጣውን የወንጀል ህግ አንቀፅ በመጠቀስ በ 32/1/ሀ እና…

የቲቪ ጣቢያዎች፣ብሄራዊ ቴሌቭዥን የቃላት አጠቃቀም

የቲቪ ጣቢያዎች፣ብሄራዊ ቴሌቭዥን የቃላት አጠቃቀም

On

ብሔራዊ ሚዲያ ላይ ቀርቦ «እንኳን ለጌታችን፣ መድኃኒታችን የእየሱስ… አደረሳችሁ» ማለት ህጋዊ ያልሆነ እና የጋዜጠኝነት ሙያ ሆነ የጋዜጠኝነት ህግ ዕውቀት ማነስ ነው። አንድ ጋዜጠኛ ነኝ ብላ የምታስብ/የሚያስብ ግለሠብ በአንድ ሚዲያ ላይ ቀርባ «እኛ»የሚል ቃል ስትጠቀም (ሲጠቀም) ቃሉ የሚወክለው እርሷን(እርሱን) እና ቤተሠቧን (ቤተሰቡን) ሳይሆን…

እስራኤል አፍሪካዊያን ስደተኞች እንዲወጡ አዘዘች

እስራኤል አፍሪካዊያን ስደተኞች እንዲወጡ አዘዘች

On

እስራኤል በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ስደተኞች በሦስት ወራት ጊዜ ውስጥ አገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ህግ አውጥታለች። በዚህ ህግ መሰረት የ 3 ወር የግዜ ገደቡን ተጠቅመው ሃገሪቷን ለቅቀው የማይወጡ ስደተኞችን ለማሰርም ዝግጅቷን እንዳጠናቀቀች በቁርጥ ተናግራለች። ሃገሪቷ ያሉ በርካታ ሱዳናውያን እና የኤርትራ ስደተኞች በዚህ ሳምንት “ወደ አገራቸው…

የትራምፕ መኖሪያ ኃይት ሀውስን እያናጋ የሚገኘው መፅሀፍ

የትራምፕ መኖሪያ ኃይት ሀውስን እያናጋ የሚገኘው መፅሀፍ

On

በአንድ ጋዜጠኛ ተጽፎ በቅርቡ ለገበያ የሚቀርበው መጽሀፍ በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕና በቤተሰቦቻቸው ዙሪያ የተፈጸሙ የተለያዩ ቅሌቶችን አጋለጠ። መጽሀፉ የተለያዩ ሚስጥሮችን ማጋለጡ ቀድሞውንም በቀውስ የተሞላውን ኋይት ሀውስ የበለጠ ነዳጅ ቸልሶበታል። መጽሀፉ ዋና መነጋገሪያ ከሆነባቸው ጉዳዮች አንዱ የቀድሞው የኋይት ሀውስ ዋና ዕቅድ ነዳፊ ስቲቭ…