በአውሮፓውያኑ 2018 የተነሳው አውሮፕላን በ2017 አርፏል

በአውሮፓውያኑ 2018 የተነሳው አውሮፕላን በ2017 አርፏል

On

እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2018 አዲስ ዓመት የተጀመረው የአውሮፕላን በረራ በአውሮፓውያኑ በ2017 ማረፉ በርካቶችን አስገርሟል። ይህ ክስተት ያጋጠመውም ከኒውዚላንድ ወደ አሜሪካዋ ሀዋይ ሆኖሉሉ በተደረገ የአውሮፕላን በረራ ላይ መሆኑም ተነግሯል። ነገሩ የሆነው እንዲህ ነው ንብረትነቱ የሀዋይ አየር መንገድ የሆነ አውሮፕላን ከኒውዚላንድ ኦክላንድ የፈረንጆቹ 2017…

ኖኪያ 3310 የ4G ኔትዎርክን መጠቀም በሚችል መልኩ ማሻሻያ ተደርጎበት ለገበያ ሊቀርብ ነው

ኖኪያ 3310 የ4G ኔትዎርክን መጠቀም በሚችል መልኩ ማሻሻያ ተደርጎበት ለገበያ ሊቀርብ ነው

On

ኖኪያ ባሳለፍነው ዓመት ዳገም ለገበያ ያቀረበው ኖኪያ 3310 ስልኩ ላይ ማሻሻያ በማድረግ ከገበያ ሊያቀርብ መሆኑ ተነግሯል። ኖኪያ ማሻሻያ የስልኩን የኔትዎርክ አቅም ወደ 4G ያሳደገ ሲሆን፥ ይህም ዋነኛዎቹን የአንድሮይድ መተግበሪያዎች በቀላሉ ለመጠቀም የሚያስችል ነው ተብሏል። ከዚህ ቀደም ለገበያ የቀረበው ኖኪያ 3310 2G አሊያም…

«የኒኩሌር ማስወንጨፊያ ቁልፍ ጠረጴዛዬ ላይ ነው» በማለት ሰሜን ኮሪያ አሜሪካንን አስጠነቀቀች!

«የኒኩሌር ማስወንጨፊያ ቁልፍ ጠረጴዛዬ ላይ ነው» በማለት ሰሜን ኮሪያ አሜሪካንን አስጠነቀቀች!

On

የሰሜን ኮሪያው ፕሬዚዳንት ኪም ጆንግ ኡን “የኒኩሌር ማስወንጨፊያ ቁልፍ ሁሌም ጠረጴዛዬ ላይ ነው፤ ስለዚህ አሜሪካ መቼም ጦርነት አትጀምርም” አሉ። ፕሬዚዳንቱ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት አስመልክቶ በቴሌቪዥን ቀርበው ባደረጉት ንግግር፥ ሙሉ የአሜሪካ ክፍልን በሰሜን ኮሪያ የኒኩሌር መሳሪያ መመታት ይችላሉ፤ ይህ ዛቻ ሳይሆን እውነታ ነው…